የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን ለህብረተሰቡ ተደራሽ ለማድረግ የመገናኘ ብዙሀን የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ተጠየቀ

    ጋዜጣዊ መግለጫ(Press release)

የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ ቅድሜ የካቲት 9 በተቋሙ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ለጋዜጠኞች በሰጠው መግለጫ ላይ እንዳስታወቀው ህብረተሰቡ የማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆን የመገናኛ ብዙሀን ህብረተሰቡ አገልግሎቱ ያለውን ጠቀሜታ እንዲረዳ ግንዛቤ የማስጨበጥ ስራውን በስፋት በመስራት የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡ ጠይቋል ፡፡

Read More

ውጤታማና ዘላቂነት ያለው የጤና መድህን ስርአት ለመዘርጋት የሚዲያ ባለሙያዎችና በየደረጃው ያሉ የፖለቲካ አመራሮች ላይ ትኩረት ሰቶ መሰራት እንዳለበት ተጠቆመ

ውጤታማና ዘላቂነት ያለው የጤና መድህን ስርአት ለመዘርጋት የሚዲያ ባለሙያዎችና በየደረጃው ያሉ የፖለቲካ አመራሮች ላይ ትኩረት ሰቶ መሰራት እንዳለበት ተጠቆመ

Read More

የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ የተቀናጀ ድጋፋዊ ጉብኝት ሊያደርግ መሆኑ ተገለጸ

የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ዋናው መስሪያ ቤት ሀላፊዎችና የሚመለከታቸው ባለሞያዎች የኤጀንሲው ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ስራ አስኪያጆች የክልል ጤና ቢሮ አሰተባባሪዎች የዞንና የወረዳ ማህበረሰብ አቀፍ ጤና መድህን አስተባባሪዎች እንዲሁም ከክሊንተን ሄልዝ ኢኒሸቲቭ የተውጣጡ ባለሞያዎችን ያሳተፈ በዘጠኝ ቡድን በመደራጀት ከታህሳስ 27/2011 ጀምሮ በአራቱ ክልሎች የሚገኙ የጤና መድህን ዝግጅት ስራዎችን ለመደገፍ እንደሚንቀሳቀስ ታውቋል፡፡

Read More

የማሕበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት በአዲስ አበባ

የማሕበረሰብ አቀፍ የጤና መድህን አገልግሎት በሀገሪቱ ቋሚ ሥራ ወይም ገቢ የሌላቸውና በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ሰዎችን በጤናው ዘርፍ ተጠቃሚ የሚያደርግ አገልግሎት ነው፡፡ 
እነዚህ ዜጎች ለሚገጥማቸው የጤና ዕክል ከጤና ጣቢያ ጀምሮ እስከ ፌደራል ደረጃ ባሉ ሆስፒታሎች ሕክምና ያገኛሉ፡፡

Read More

የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖረቱን አቀረበ

የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸም ሪፖረቱን አቀረበ
የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነትና ጤና አጠባበቅ ትምህርት ዳይሬክቶሬት በአዳማ ከተማ ባዘጋጀዉ የጤናዉ ዘርፍ የህዝብ ግንኙነት ኔትወርክ የዘጠኝ ወር እቅድ አፈጻጸም መርሀ ግብር ላይ የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክቶሬት የዘጠኝ ወር የስራ አፈጻጸሙን አቅርቧል፡፡

Read More